am_tn/2sa/05/22.md

662 B

ፍልስጥኤማውያን ዳግም ተመለሱ

እነርሱ "ተመለሱ" የተባለበት ምክንያት ፍልስጥኤማውያን የሚኖሩት ከዳዊት ጠንካራ ይዞታ ዝቅ ባለ ስፍራ ስለሆነ ነው፡፡

የራፋይም ሸለቆ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የበለሳም እንጨቶች/ደን

"በለሳም" አዛፍ አይነት ነው፣ "እንጨቶች" የሚለው በአንድነት የበቀሉ የበለሳም ዛፎችን ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)