# ፍልስጥኤማውያን ዳግም ተመለሱ እነርሱ "ተመለሱ" የተባለበት ምክንያት ፍልስጥኤማውያን የሚኖሩት ከዳዊት ጠንካራ ይዞታ ዝቅ ባለ ስፍራ ስለሆነ ነው፡፡ # የራፋይም ሸለቆ ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) # የበለሳም እንጨቶች/ደን "በለሳም" አዛፍ አይነት ነው፣ "እንጨቶች" የሚለው በአንድነት የበቀሉ የበለሳም ዛፎችን ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)