am_tn/2sa/05/22.md

12 lines
662 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ፍልስጥኤማውያን ዳግም ተመለሱ
እነርሱ "ተመለሱ" የተባለበት ምክንያት ፍልስጥኤማውያን የሚኖሩት ከዳዊት ጠንካራ ይዞታ ዝቅ ባለ ስፍራ ስለሆነ ነው፡፡
# የራፋይም ሸለቆ
ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
# የበለሳም እንጨቶች/ደን
"በለሳም" አዛፍ አይነት ነው፣ "እንጨቶች" የሚለው በአንድነት የበቀሉ የበለሳም ዛፎችን ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)