am_tn/2ki/04/17.md

12 lines
732 B
Markdown
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

# የዛሬ ዓመት በዚሁ ጊዜ
‹‹በሚቀጥለው ዓመት በዚሁ ጊዜ››
# ራሴን! ራሴን!
ሕመም ስለ ነበረው ልጁ ይህን ተናገረ፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ራሴን አሞኛል! ራሴን አሞኛል!
# እስከ እኩለ ቀን ድረስ በእናቱ ጉልበት ላይ ተቀመጠ፤ ከዚያም ሞተ
እዚህ ላይ ጉልበት ያለው የሴትዮዋን ጭን ነው፡፡ እስኪሞት ድረስ ልጇ ጭኗ ላይ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኩለ ቀን እስኪሆንና እስኪሞት ድረስ ጭኗ ላይ አደረገችው››