12 lines
732 B
Markdown
12 lines
732 B
Markdown
|
# የዛሬ ዓመት በዚሁ ጊዜ
|
|||
|
|
|||
|
‹‹በሚቀጥለው ዓመት በዚሁ ጊዜ››
|
|||
|
|
|||
|
# ራሴን! ራሴን!
|
|||
|
|
|||
|
ሕመም ስለ ነበረው ልጁ ይህን ተናገረ፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ራሴን አሞኛል! ራሴን አሞኛል!››
|
|||
|
|
|||
|
# እስከ እኩለ ቀን ድረስ በእናቱ ጉልበት ላይ ተቀመጠ፤ ከዚያም ሞተ
|
|||
|
|
|||
|
እዚህ ላይ ጉልበት ያለው የሴትዮዋን ጭን ነው፡፡ እስኪሞት ድረስ ልጇ ጭኗ ላይ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኩለ ቀን እስኪሆንና እስኪሞት ድረስ ጭኗ ላይ አደረገችው››
|