am_tn/2ki/04/17.md

732 B
Raw Permalink Blame History

የዛሬ ዓመት በዚሁ ጊዜ

‹‹በሚቀጥለው ዓመት በዚሁ ጊዜ››

ራሴን! ራሴን!

ሕመም ስለ ነበረው ልጁ ይህን ተናገረ፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ራሴን አሞኛል! ራሴን አሞኛል!

እስከ እኩለ ቀን ድረስ በእናቱ ጉልበት ላይ ተቀመጠ፤ ከዚያም ሞተ

እዚህ ላይ ጉልበት ያለው የሴትዮዋን ጭን ነው፡፡ እስኪሞት ድረስ ልጇ ጭኗ ላይ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኩለ ቀን እስኪሆንና እስኪሞት ድረስ ጭኗ ላይ አደረገችው››