am_tn/1sa/04/19.md

12 lines
479 B
Markdown

# ምራቱ
የዔሊ ምራት
# የእግዚአብሔር ታቦት ተማረከ
ይህ በአድራጊ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ማረኩ (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
# ያሉአትን በልባዋ አላኖረችውም
"ላሉት ምንም ትኩረት አልሰጠችም' ወይም "የተሻለ እንዲሰማት ፈቀደች'