am_tn/1sa/04/19.md

479 B

ምራቱ

የዔሊ ምራት

የእግዚአብሔር ታቦት ተማረከ

ይህ በአድራጊ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ማረኩ (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

ያሉአትን በልባዋ አላኖረችውም

"ላሉት ምንም ትኩረት አልሰጠችም' ወይም "የተሻለ እንዲሰማት ፈቀደች'