# ምራቱ የዔሊ ምራት # የእግዚአብሔር ታቦት ተማረከ ይህ በአድራጊ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ማረኩ (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት) # ያሉአትን በልባዋ አላኖረችውም "ላሉት ምንም ትኩረት አልሰጠችም' ወይም "የተሻለ እንዲሰማት ፈቀደች'