am_tn/1ki/15/27.md

1.3 KiB

በናዳብ ላይ አሴረ

"ንጉሥ ናዳብን ለመግደል በምስጢር አሴረ/ተንኮል ጠነሰሰ"

ገባቶን

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ናዳብ እና መላው እስራኤል

"መላው እስራኤል" የሚለው ሀረግ ከእስራኤል ወታደሮች አመዛኙን የሚወክል ነው፡፡ "ናዳብ እና በርካታው እስራኤል ወታደር" ወይም "ናዳብ እና የእስራኤል ሰራዊት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ እናኩሸት እንደዚሁም አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)

ገባቶንን ከበው ነበር

"ስለዚህም የገባቶን ሰዎች ለእነርሱ እጃቸውን እንዲሰጡ፣ ከተማይቱን ከበው ነበር"

በእርሱ ስፍራ ነገሠ

"በእርሱ ስፍራ" የሚለው ሀረግ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ "በእርሱ ምትክ" ማለት ነው፡፡" "በናዳብ ምትክ ንጉሥ ሆነ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)