# በናዳብ ላይ አሴረ "ንጉሥ ናዳብን ለመግደል በምስጢር አሴረ/ተንኮል ጠነሰሰ" # ገባቶን ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) # ናዳብ እና መላው እስራኤል "መላው እስራኤል" የሚለው ሀረግ ከእስራኤል ወታደሮች አመዛኙን የሚወክል ነው፡፡ "ናዳብ እና በርካታው እስራኤል ወታደር" ወይም "ናዳብ እና የእስራኤል ሰራዊት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ እናኩሸት እንደዚሁም አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ) # ገባቶንን ከበው ነበር "ስለዚህም የገባቶን ሰዎች ለእነርሱ እጃቸውን እንዲሰጡ፣ ከተማይቱን ከበው ነበር" # በእርሱ ስፍራ ነገሠ "በእርሱ ስፍራ" የሚለው ሀረግ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ "በእርሱ ምትክ" ማለት ነው፡፡" "በናዳብ ምትክ ንጉሥ ሆነ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)