am_tn/1ch/23/30.md

920 B

እነርሱ ቆሙ

“ሌዋውያኑም እንዲሁ በቤተ መቅደሱ ቆመው ነበር”

የሚቃጠሉ መባዎች ሁሉ ለእግዚአብሔር በሚቀርቡበት ጊዜ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ካህናቱ ለእግዚአብሔር የሚቃጠሉ መባዎችን በሚያቀርቡበት ጊዜ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ)

በመባቻ በዓላት

እነዚህ በዓላት እያንዳንዱን የአዲስ ወር መጀመሪያ ያመለክታሉ።

በትእዛዝ የተሰጠው የተመደበው ቁጥር ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ ነበረበት

“የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ሌዋውያኑ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ያቀርቡ ዘንድ በቤተ መቅደስ ውስጥ እንዲገኙ ይመደባሉ”