am_tn/1ch/23/30.md

16 lines
920 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እነርሱ ቆሙ
“ሌዋውያኑም እንዲሁ በቤተ መቅደሱ ቆመው ነበር”
# የሚቃጠሉ መባዎች ሁሉ ለእግዚአብሔር በሚቀርቡበት ጊዜ
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ካህናቱ ለእግዚአብሔር የሚቃጠሉ መባዎችን በሚያቀርቡበት ጊዜ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ)
# በመባቻ በዓላት
እነዚህ በዓላት እያንዳንዱን የአዲስ ወር መጀመሪያ ያመለክታሉ።
# በትእዛዝ የተሰጠው የተመደበው ቁጥር ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ ነበረበት
“የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ሌዋውያኑ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ያቀርቡ ዘንድ በቤተ መቅደስ ውስጥ እንዲገኙ ይመደባሉ”