# እነርሱ ቆሙ “ሌዋውያኑም እንዲሁ በቤተ መቅደሱ ቆመው ነበር” # የሚቃጠሉ መባዎች ሁሉ ለእግዚአብሔር በሚቀርቡበት ጊዜ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ካህናቱ ለእግዚአብሔር የሚቃጠሉ መባዎችን በሚያቀርቡበት ጊዜ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ) # በመባቻ በዓላት እነዚህ በዓላት እያንዳንዱን የአዲስ ወር መጀመሪያ ያመለክታሉ። # በትእዛዝ የተሰጠው የተመደበው ቁጥር ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ ነበረበት “የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ሌዋውያኑ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ያቀርቡ ዘንድ በቤተ መቅደስ ውስጥ እንዲገኙ ይመደባሉ”