ይህ ከእያንዳንዱ ነገድ ዳዊትን የተቀላቀሉ ወንዶች ቁጥር ዝርዝር ይጀምራል፡፡
“አራት ሺህ ስድስት መቶ ተዋጊ ወንዶች”
ይህ የወንድ ስም ነው፡፡
“ከእርሱ ጋር ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ”