# አያያዥ መግለጫ ይህ ከእያንዳንዱ ነገድ ዳዊትን የተቀላቀሉ ወንዶች ቁጥር ዝርዝር ይጀምራል፡፡ # 4,600 ተዋጊ ወንዶች “አራት ሺህ ስድስት መቶ ተዋጊ ወንዶች” # ዮዳሄ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ # ከእርሱ ጋር 3,700 ነበሩ “ከእርሱ ጋር ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ”