am_tn/1ch/12/26.md

16 lines
421 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አያያዥ መግለጫ
ይህ ከእያንዳንዱ ነገድ ዳዊትን የተቀላቀሉ ወንዶች ቁጥር ዝርዝር ይጀምራል፡፡
# 4,600 ተዋጊ ወንዶች
“አራት ሺህ ስድስት መቶ ተዋጊ ወንዶች”
# ዮዳሄ
ይህ የወንድ ስም ነው፡፡
# ከእርሱ ጋር 3,700 ነበሩ
“ከእርሱ ጋር ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ”