am_tn/pro/08/30.md

24 lines
1.7 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በአጠገቡ ነበርሁ
አሁንም ጥበብ እየተናገረች ነው፡፡ ጥበብ ከእግዚአብሔር አጠገብ እንደነበረች እየተናገረች ነው፣ ይህን ያለችው እግዚአብሔር ዓለምን ሲፈጥር የእርሱ ረዳት እንደነበረች ለማመልከት ነው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ዋና ሰራተኛ
ይህ ጠቃሚ ነገሮችን ማለትም የቤት እቃዎችንና ቤቶችን በሚገባ ለመስራት ለአመታት የሰለጠነ ሰው ነው፡፡
# ደስ አሰኘው ነበር
“እርሱ እንዲደሰት የማደርገው እኔ ነበርሁ፡፡” “ደስ” የሚለው ቃል እንደ ግስ መገለጽ የሚችል ረቂቅ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእኔ ምክንያት ደስተኛ ነበር” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
# ዕለት በዕለትዕለት በዕለት
ይህ የልማዳዊ ድርጊት ሃሳብን ወይም ቀጣይነት ያለው ሁኔታን ለመግለጽ የምንጠቀምበት መንገድ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ያለማቋረጥ” ወይም “ሁልጊዜ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
# የእርሱ በሆነው በመላው ዓለም
“እርሱ የፈጠረው መላው ዓለም” ወይም “እርሱ የፈጠረው በሙሉ”
# የሰው ልጆች
ይህ የሚያመለክተው በአጠቃላይ የሰው ልጆችን በሙሉ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወደ ሕልውና ያመጣቸው ሕዝብ በሙሉ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)