am_tn/pro/06/14.md

24 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ክፋትን ያስባል
“ክፋትን ያቅዳል” ወይም “ክፉ ድርጊቶችን ለመፈጸም ይዘጋጃል”
# ሁልጊዜ ጠብን ያነሳሳል
“ሁልጊዜ የጠብ ምክንያት ነው” ወይም “ያለማቋረጥ ግጭትን ይፈልጋል ደግሞም ያባብሳል”
# ስለዚህ
“በዚህ ምክንያት”
# ጥፋቱ ድንገት ይደርስበታል
ይህ ጥፋቱ እንደ ሰው ወይም እንደ እንስሳ እንደሚያሳድደውና ወዲያውኑ እንደሚደርስበት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥፋቱ ያገኘዋል” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ጥፋቱ
ይህ በእርሱ ላይ የሚደርስበትን ጥፋት ያሳያል ነገር ግን እርሱ ራሱ የሚያደርሰውንም ጥፋት ያመለክታል፡፡
# ድንገት፣ በቅጽበት
ሁለቱም ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ አንዱ ወይም ሁለቱ “ሳይታሰብ” ወይም “በፍጥነት” በሚለው ሊተኩ ይችላሉ፡፡