am_tn/oba/01/03.md

34 lines
2.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
የአብድዩ ራእይ፡አዳምን በተመለከተ ቀጥሏል
# የልብህ ትዕቢት አታልሎሃል
“ልብህ ከስሜት ጋር ተመሳስሏል፡ የኤዶማዊያን ትዕቢት ስለ ጥበቃቸው እንዲታለሉ አድርጓቸዋል፡፡ ተርጓሚው “ትዕቢትህን አታልሎሀል” ወይንም “ትዕቢትህን የማትረታ አድርገህ እንድታስብ አድርጎሃል ”
# በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ
“በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ” እዚህ ጋር ሃሳቡ በአለት ስለተከበበ የተጠበቀ ቦታ ነው ፡፡
# ከፍ ባለው መኖሪያህ (ማደሪያህ)
“በከፍታ ቦታ ላይ በተሰራው መኖሪያህ ውስጥ”
# በልብህ
እዚህ ጋር “በልብህ” ምሳሌያዊ ንግግር ሲሆን “ለራስህ” ተርጓሚው“ለራስህ ትላለህ” ወይም “ታስባለህ”
# ወደ ምድር የሚያወርገኝ ማነው?
ይህ ጠያቄ የሚያመለክተው አዳማዊያን ትዕቢተኛና ማነም እንደማይነካቸው ማሰባቸውን ነው፡፡ ተርጓሚው - “ማንም ወደ ምድር ሊያወርዳቸው አይችልም” ወይም “ከየትኛው ሰልፍ እድናለው”
# እንደ ንስር መጥቀህ ብትወጣ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን
እነዚህ ሁለት ግነቶች ኤዶም በጣም በከፍታ ቦታ ላይ ቤቱን መስራቱን በማንም በማይደረስ ከፍታ ላይ ብሎ ይናገራል፡፡
ተርጓሚው “ እረግርሀለሁ ክንፍ ኖሮህና ከንስር በላይ ብትበር ቤትህም በኳክብት መካከል ቢሆን”
# ከዚያ አወርድሃለው
ትዕቢት ከከፍታ ጋር ሲመሳሰል ትህትና ደግሞ ዝቅ ከማለት ጋር ተመሳስሏል፡፡”ለማውረድ” ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ አንድን ሰው ትሁት ማድረግ ነው፡፡
ተርጓሚው - ትሁት አደርግሃለው ( ፈሊጣዊ ትርጉም ተመልከት)