# አጠቃላይ መረጃ የአብድዩ ራእይ፡አዳምን በተመለከተ ቀጥሏል # የልብህ ትዕቢት አታልሎሃል “ልብህ ከስሜት ጋር ተመሳስሏል፡ የኤዶማዊያን ትዕቢት ስለ ጥበቃቸው እንዲታለሉ አድርጓቸዋል፡፡ ተርጓሚው “ትዕቢትህን አታልሎሀል” ወይንም “ትዕቢትህን የማትረታ አድርገህ እንድታስብ አድርጎሃል ” # በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ “በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ” እዚህ ጋር ሃሳቡ በአለት ስለተከበበ የተጠበቀ ቦታ ነው ፡፡ # ከፍ ባለው መኖሪያህ (ማደሪያህ) “በከፍታ ቦታ ላይ በተሰራው መኖሪያህ ውስጥ” # በልብህ እዚህ ጋር “በልብህ” ምሳሌያዊ ንግግር ሲሆን “ለራስህ” ተርጓሚው“ለራስህ ትላለህ” ወይም “ታስባለህ” # ወደ ምድር የሚያወርገኝ ማነው? ይህ ጠያቄ የሚያመለክተው አዳማዊያን ትዕቢተኛና ማነም እንደማይነካቸው ማሰባቸውን ነው፡፡ ተርጓሚው - “ማንም ወደ ምድር ሊያወርዳቸው አይችልም” ወይም “ከየትኛው ሰልፍ እድናለው” # እንደ ንስር መጥቀህ ብትወጣ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን እነዚህ ሁለት ግነቶች ኤዶም በጣም በከፍታ ቦታ ላይ ቤቱን መስራቱን በማንም በማይደረስ ከፍታ ላይ ብሎ ይናገራል፡፡ ተርጓሚው “ እረግርሀለሁ ክንፍ ኖሮህና ከንስር በላይ ብትበር ቤትህም በኳክብት መካከል ቢሆን” # ከዚያ አወርድሃለው ትዕቢት ከከፍታ ጋር ሲመሳሰል ትህትና ደግሞ ዝቅ ከማለት ጋር ተመሳስሏል፡፡”ለማውረድ” ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ አንድን ሰው ትሁት ማድረግ ነው፡፡ ተርጓሚው - ትሁት አደርግሃለው ( ፈሊጣዊ ትርጉም ተመልከት)