am_tn/neh/08/13.md

32 lines
1.6 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በሁለተኛው ቀን
“በ2ኛው ቀን” ወይም “በሚቀጥለው ቀን” (የመቁጠርያ ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
# ይተረጎምላቸው ዘንድ
“ይተረጎምላቸው” የሚለው ቃል በግስ መልክ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለመረዳት” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)
# በዳስ ይቀመጡ ዘንድ
እነዚህ ሰዎች ከዛፍ ቅርንጫፎችና ከቅጠሎች ይሰሯቸው የነበሩ ጊዜያዊ መጠለያዎች ነበሩ፡፡
# ሰባተኛው ወር
“ወር 7፡፡” ይህ የዕብራይስጥ ቀን መቁጠሪያ ሰባተኛ ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን አቆጣጠር በመስከረም መጨረሻና በጥቅምት ወር መጀመርያ አካባቢ ያለው ጊዜ ነው፡፡ (ደረጃ የሚያሳዩ ቁጥሮች አና የዕብራይስጥ ወራት የሚለውን ይመልከቱ)
# … ብለው ያውጁ ዘንድ
“… ብለው ይናገሩ ዘንድ”
# ባርሰነት
ባለ ቀለም አበቦች ያለው ትንሽ የዛፍ ዓይነት፡፡ (የማይታወቁ ነገሮች ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)
# ለምለም ዛፎች
“ብዙ ቅጠል ያላቸው ዛፎች”
# እንደተጻፈ
ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሙሴ ስለዚህ ነገር እንደ ጻፈው” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)