am_tn/2ki/02/11.md

20 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እነሆ
እዚህ ላይ፣ ‹‹እነሆ›› የሚለው ቃል ቀጥሎ ያለውን አስደናቂ ነገር በንቃት መጠበቅ እንዳለብን ያመለክታል፡፡
# የእሳት ሠረገላና የእሳት ፈረሶች
‹‹የእሳት›› የሚለው በእሳት መከበባቸውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በእሳ የተከበበ ሠረገላና በእሳት የተከበቡ ፈረሶች››
# በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ዐረገ
‹‹በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ተወሰደ፡፡›› ‹‹ዐውሎ ነፋስ›› የሚለውን ቃል 2 ነገሥት 2፥1 ስትተረጉም በተጠቀምህበት ቃል ተርጉመው፡፡
# አባቴ! አባቴ!
ኤልሳዕ የሚያከብረውን መሪ እየተጣራ ነው፡፡
# ከሁለት ቦታ ቀደደ
ብዙውን ጊዜ ሰዎች ልብሳቸውን የሚቀዱት በጣም ለማዘናቸውና ለመተከዛቸው ምልክት እንዲሆን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ምን ያህል ማዘኑን ለማሳየት ሁለት ቦታ ቀደደው››