Wed Jul 19 2017 13:33:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 13:33:47 +03:00
parent 1af1b73b2b
commit 600553d5b3
5 changed files with 5 additions and 0 deletions

1
14/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
21የሞቱ ማናቸውንም እንስሳት አትብላ፡፡ እነዚህን ነገሮች በመሀልህ የሚኖሩ እንግዶች እንዲበሉ ስጣቸው፣ ወይም ለሌሎች ባእዳን ልትሸጥላቸው ትችላላለህ፡፡አንተ ግን የአምላካችን የያህዌ ነህ፤ የእርሱ የሆኑ ደማቸው ያልፈሰሰ ጥንብ የሆኑ እንስሳትን መብላት አይፈቀድላቸውም፡፡ የበግ ወይም ፍየል ግልገልን በእናቱ ወተት አትቀቅል፡፡"

1
14/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
22በእርሻህ ከምታመርተው ሰብል ሁሉ በአመት አንድ ጊዜ አስራት አውጣ፡፡ 23ያህዌ አምላካችን እርሱን እንድታመልከው ወደ መረጠው ስፍራ አስራትህን ይዘህ ሂድ፡፡ የእህልህን፣ የወይንህን፣ የወይራ ዘይትህን፣ እና ከከብትህ እና በጎችህ በኩራት የሆኑትን ስጋ በዚያ ስፍራ መመገብ ይኖርብሃል፡፡ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በመስጠት የባረክህን ያህዌን ማክበር መማር ትችል ዘንድ ሁልጊዜም ይህንን አድርግ፡፡

1
14/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ታመልከው ዘንድ ያህዌ የመረጠው ስፍራ ከመኖሪያ ቤትህ ርቆ የሚገኝ ከሆነ፣ እናም በዚህ ምክንያት ያህዌ ባርኮ ከሰጠህ ከሰብልህ አስራት ይዘህ ወደዚያ ስፍራ መሄድ ካልቻልክ ይህንን አድርግ፡ 25ከሰብልህ አስራቱን ሽጠው፣ ገንዘቡን በጥንቃቄ በጨርቅ ጠቅልል፣ ያህዌ እርሱን እንድታመልከው ወደ መረጠው ስፍራ ገንዘቡን ውሰድ፡፡

1
14/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
26በዚያ ስፍራ፣ በገንዘቡ መግዛት የምትፈልገውን መግዛት ትችላለህ፤ የከብት ወይም የበግ ሥጋ፣ ወይን ወይም የበሰሉ የወይን መጠጦችን መግዛት ትችላለህ፡፡ በዚያም ስፍራ በያህዌ ፊት አንተና ቤተሰቦችህ እነዚህን ነገሮች ብሉ ጠጡም ደስም ይበልህ፡፡ 27ነገር ግን በከተማህ የሚኖሩትን ሌዋውያን ቸል እንዳትል ተጠንቀቅ፣ ምክንያቱም እነርሱ ምንም የመሬት ርስት የላቸውም፡፡

1
14/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በየሶስቱ ዓመት መጨረሻ፣ በሶስተኛው ዓመት ከተመረተው ሰብል ሁሉ አስራቱን አምጥተህ በከተሞችህ ውስጥ አከማች፡፡ 29 ያ ምግብ ለሌዊ ትውልዶች ይሆናል፣ ምክንያቱም ሌዋዊያን የራሳቸው መሬት አይኖራቸውም፤ እንዲሁም በመሀልህ ለሚኖሩ እንግዶች እና ወላጅ ለሌላቸው፣ በከተማህ ለሚኖሩ ባሎቻቸው ለሞቱባቸው መብል ይሁን፡፡ ቀለባቸው ወደተከማቸበት ስፍራ መጥተው የሚያስፈልጋቸውን እንዲወስዱ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ በስራህ ሁሉ ያህዌ አምላካችን እንዲባርክህ ይህንን አድርግ፡፡