Wed Jul 19 2017 13:31:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
9b64aa7dda
commit
1af1b73b2b
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ያህዌ ይጥፋ ብሎ ከተናገረው ነገር ውስጥ አንዳችም ለራስህ ማስቀረት የለብህም፣ ምክንያቱም ያልህን ብታደርግ፣ ያህዌ በአንተ ላይ መቆጣቱን ያበቃል፣ ደግሞም ምህረት ያደርግሃል፡፡ ለአባቶቻችን አደርገዋለሁ ብሎ ቃል እንደገባው በብዙ ልጆች ይባርካሃል፡፡ 18እንድታደርግ የነገርህን ብታደርግ፣ ደግሞም ለአንተ ዛሬ የሰጠሁህን ትዕዛዛት ሁሉ ብትጠብቅና ያህዌ አድርግ ያለህን ብታደርግ ያህዌ አምላካችን እነዚህን ነገሮች ሁሉ ያደርግሃል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 14 1እኛ የአምላካችን የያህዌ ህዝቦች ነን፡፡ ስለዚሀ ሰው ሲሞት ሰውነትህን በመቆራረጥ ሀዘንህን አትግለጽ ወይም እንደሌሎች ህዝቦች አናትህን አትላጭ፡፡ 2እኛ ለያህዌ ብቻ የተለየን ነን፡፡ የእርሱ የተለየ ህዝብ እንድንሆን ያህዌ ከሌላው ህዝብ ሁሉ ለይቶ መርጦናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
3ያህዌ የሚጠላውን ማናቸውንም ነገር አትመገብ፡፡ 4ሥጋቸውን እንድትመገብ የተፈቀዱልህ እንስሳት እነዚሀ ናቸው፡ የቀንድ ከብቶች፣ በጎች፣ ፍየሎች፣ 5ሁሉንም አይነት አጋዘኖች፣ ፌቆ፣ የሜዳ ፍየል እና ድኩላ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
እነዚህ እንስሳት የተሰነጠቀ ሸኮና አላቸው ደግሞም ያመሰኳሉ፡፡ 7ነገር ግን ሌሎች የሚያመነዥጉ ነገር ግን የማትበላቸው እንስሳት አሉ፡፡ እነዚህም እንስሳት ግመሎች፣ ጥንቸሎች፣ እና ሽኮኮ ናቸው፡፡ እነዚህ ያመነዥጋሉ ነገር ግን ሰኮናቸው ያልተሰነጠቀ ነው፡፡ ስለዚህ አንተ እንድትበላቸው አልተፈቀደልህም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
አሳሞችን አትብላ፡፡ እነርሱን መብላት ለአንተ አልተፈቀደም፤ ሰኮናቸው የተሰነጠቀ ነው ነገር ግን አያመሰኩም፡፡ የእነዚህን እንስሳት ሥጋ አትብላ፤ አካላቸውን እንኳን አትንካ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ማናቸውንም ቅርፊት እና ክንፍ ያላቸውን አሶች መብላት ተፈቅዶልሃል፡፡ 10ነገር ግን ማናቸውንም ቅርፊት እና ክንፍ የሌለውን በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ሌላ ነገር አትብላ፣ ምክንያቱም እነርሱ ለአንተ አልተፈቀዱም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
11በያህዌ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን ማናቸውንም አይነት ወፎች መብላት ተፈቅዶልሃል፡፡ 12ነገር ግን ንስር አሞራ፣ ጥንብ አንሳ አሞራ፣ ዓሣ አውጪ 13ገዴ አሞራ እና ማናቸውንም አይነት ጭልፊት አትበላም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
14ማናቸውንም አይነት ቁራ እና ቁራ መሰል አሞራ መብላት አልተፈቀደልህም፣ 15እንደዚሁም ሰጎን፣ እና ጭልፊት፣ የባህር ወፍ፣ ማናቸውንም አይነት በቀል 16ትናንሽ ጉጉቶች፣ ትልቁን ጉጉት ነጭ ጉጉት፣ 17ቆልማሚት፣ የሞተ እንስሳ የሚበላ ጥንብ አንሳ፣ እርኩም አትበላም፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue