From 1af1b73b2b6e8a8d6cbd76608443e4a802608127 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 19 Jul 2017 13:31:47 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 19 2017 13:31:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time) --- 13/17.txt | 1 + 14/01.txt | 1 + 14/03.txt | 1 + 14/06.txt | 1 + 14/08.txt | 1 + 14/09.txt | 1 + 14/11.txt | 1 + 14/14.txt | 1 + 14/18.txt | 2 ++ 9 files changed, 10 insertions(+) create mode 100644 13/17.txt create mode 100644 14/01.txt create mode 100644 14/03.txt create mode 100644 14/06.txt create mode 100644 14/08.txt create mode 100644 14/09.txt create mode 100644 14/11.txt create mode 100644 14/14.txt create mode 100644 14/18.txt diff --git a/13/17.txt b/13/17.txt new file mode 100644 index 0000000..1858d12 --- /dev/null +++ b/13/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +ያህዌ ይጥፋ ብሎ ከተናገረው ነገር ውስጥ አንዳችም ለራስህ ማስቀረት የለብህም፣ ምክንያቱም ያልህን ብታደርግ፣ ያህዌ በአንተ ላይ መቆጣቱን ያበቃል፣ ደግሞም ምህረት ያደርግሃል፡፡ ለአባቶቻችን አደርገዋለሁ ብሎ ቃል እንደገባው በብዙ ልጆች ይባርካሃል፡፡ 18እንድታደርግ የነገርህን ብታደርግ፣ ደግሞም ለአንተ ዛሬ የሰጠሁህን ትዕዛዛት ሁሉ ብትጠብቅና ያህዌ አድርግ ያለህን ብታደርግ ያህዌ አምላካችን እነዚህን ነገሮች ሁሉ ያደርግሃል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/01.txt b/14/01.txt new file mode 100644 index 0000000..baf3e4a --- /dev/null +++ b/14/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 14 1እኛ የአምላካችን የያህዌ ህዝቦች ነን፡፡ ስለዚሀ ሰው ሲሞት ሰውነትህን በመቆራረጥ ሀዘንህን አትግለጽ ወይም እንደሌሎች ህዝቦች አናትህን አትላጭ፡፡ 2እኛ ለያህዌ ብቻ የተለየን ነን፡፡ የእርሱ የተለየ ህዝብ እንድንሆን ያህዌ ከሌላው ህዝብ ሁሉ ለይቶ መርጦናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/03.txt b/14/03.txt new file mode 100644 index 0000000..65faafb --- /dev/null +++ b/14/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +3ያህዌ የሚጠላውን ማናቸውንም ነገር አትመገብ፡፡ 4ሥጋቸውን እንድትመገብ የተፈቀዱልህ እንስሳት እነዚሀ ናቸው፡ የቀንድ ከብቶች፣ በጎች፣ ፍየሎች፣ 5ሁሉንም አይነት አጋዘኖች፣ ፌቆ፣ የሜዳ ፍየል እና ድኩላ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/06.txt b/14/06.txt new file mode 100644 index 0000000..cb23f80 --- /dev/null +++ b/14/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +እነዚህ እንስሳት የተሰነጠቀ ሸኮና አላቸው ደግሞም ያመሰኳሉ፡፡ 7ነገር ግን ሌሎች የሚያመነዥጉ ነገር ግን የማትበላቸው እንስሳት አሉ፡፡ እነዚህም እንስሳት ግመሎች፣ ጥንቸሎች፣ እና ሽኮኮ ናቸው፡፡ እነዚህ ያመነዥጋሉ ነገር ግን ሰኮናቸው ያልተሰነጠቀ ነው፡፡ ስለዚህ አንተ እንድትበላቸው አልተፈቀደልህም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/08.txt b/14/08.txt new file mode 100644 index 0000000..a2c9a26 --- /dev/null +++ b/14/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +አሳሞችን አትብላ፡፡ እነርሱን መብላት ለአንተ አልተፈቀደም፤ ሰኮናቸው የተሰነጠቀ ነው ነገር ግን አያመሰኩም፡፡ የእነዚህን እንስሳት ሥጋ አትብላ፤ አካላቸውን እንኳን አትንካ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/09.txt b/14/09.txt new file mode 100644 index 0000000..4c848ab --- /dev/null +++ b/14/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +ማናቸውንም ቅርፊት እና ክንፍ ያላቸውን አሶች መብላት ተፈቅዶልሃል፡፡ 10ነገር ግን ማናቸውንም ቅርፊት እና ክንፍ የሌለውን በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ሌላ ነገር አትብላ፣ ምክንያቱም እነርሱ ለአንተ አልተፈቀዱም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/11.txt b/14/11.txt new file mode 100644 index 0000000..04b7bf3 --- /dev/null +++ b/14/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +11በያህዌ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን ማናቸውንም አይነት ወፎች መብላት ተፈቅዶልሃል፡፡ 12ነገር ግን ንስር አሞራ፣ ጥንብ አንሳ አሞራ፣ ዓሣ አውጪ 13ገዴ አሞራ እና ማናቸውንም አይነት ጭልፊት አትበላም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/14.txt b/14/14.txt new file mode 100644 index 0000000..7d8bbad --- /dev/null +++ b/14/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +14ማናቸውንም አይነት ቁራ እና ቁራ መሰል አሞራ መብላት አልተፈቀደልህም፣ 15እንደዚሁም ሰጎን፣ እና ጭልፊት፣ የባህር ወፍ፣ ማናቸውንም አይነት በቀል 16ትናንሽ ጉጉቶች፣ ትልቁን ጉጉት ነጭ ጉጉት፣ 17ቆልማሚት፣ የሞተ እንስሳ የሚበላ ጥንብ አንሳ፣ እርኩም አትበላም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/18.txt b/14/18.txt new file mode 100644 index 0000000..62a8145 --- /dev/null +++ b/14/18.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +18ሺመላ፣ ማናቸውም አይነት የውሃ ወፍ፣ ጅንጅላቴ ወፍ እና የሌሊት ወፍ መብላት አልተፈቀደልህም፡፡ +19ክንፍ ያላቸው በመንጋ የሚሆኑ ነፍሳት ሁሉ በያህዌ ዘንድ እርኩስ ስለሆኑ እነርሱን አትብላ፡፡ 20ነገር ግን ክንፍ ያላቸው ሌሎች ነፍሳት ለመብላት የተፈቀዱልህ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file