Wed Jul 19 2017 13:29:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
4ae035e3c1
commit
9b64aa7dda
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
15ይህ ተፈጽሞ ከሆነ በዚያ ከተማ የሚኖሩትን ሁሉ ግደል፡፡ እንስሳቶቻቸውንም በሙሉ ግደል ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ አጥፋት፡፡ 16በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ሀብት ሁሉ ሰብስብ ከዚያም በከተማዋ መሀል ከምረው፡፡ ከዚያም ከተማዋንና በውስጧ የሚገኘውን ሁሉ አቃጥል፣ ለያህዌ በመሰዊያ ላይ እንደሚቀርብ ሙሉ ለሙሉ እንደሚቃጠል መስዋዕት አድርገህ አቃጥለው፡፡ ፍርስራሹ ለዘለዓለም በዚያ ይሁን፤ ከተማይቱ ዳግም አትገንባ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue