am_deu_text_udb/14/24.txt

1 line
525 B
Plaintext

ታመልከው ዘንድ ያህዌ የመረጠው ስፍራ ከመኖሪያ ቤትህ ርቆ የሚገኝ ከሆነ፣ እናም በዚህ ምክንያት ያህዌ ባርኮ ከሰጠህ ከሰብልህ አስራት ይዘህ ወደዚያ ስፍራ መሄድ ካልቻልክ ይህንን አድርግ፡ 25ከሰብልህ አስራቱን ሽጠው፣ ገንዘቡን በጥንቃቄ በጨርቅ ጠቅልል፣ ያህዌ እርሱን እንድታመልከው ወደ መረጠው ስፍራ ገንዘቡን ውሰድ፡፡