am_tq/job/01/04.md

4 lines
368 B
Markdown

# የኢዮብ ልጆች ከወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው ጋር በቤቶቻቸው ግብዣ ካዘጋጁ በኃላ ኢዮብ ምን አደረገ?
ኢዮብ ልጆቹን ለእግዚአብሔር ይለይ ነበር፤ በእያንዳንዱ ልጁ ስም መሥዋዕት ያቀርብ ነበር፤ ለእነርሱም ይጸልይ ነበር፡፡ [1:5-7]