am_tq/job/01/04.md

368 B

የኢዮብ ልጆች ከወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው ጋር በቤቶቻቸው ግብዣ ካዘጋጁ በኃላ ኢዮብ ምን አደረገ?

ኢዮብ ልጆቹን ለእግዚአብሔር ይለይ ነበር፤ በእያንዳንዱ ልጁ ስም መሥዋዕት ያቀርብ ነበር፤ ለእነርሱም ይጸልይ ነበር፡፡ [1:5-7]