12 lines
1.2 KiB
Markdown
12 lines
1.2 KiB
Markdown
# ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ላይ ስለተቀመጡ፣ በአስተምህሯቸው ምን እንዲያደርጉ ኢየሱስ ለሕዝቡ ነገራቸው?
|
|
|
|
ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን ከሙሴ ወንበር ሆነው የሚያስተምሯቸውን ነገሮች እንዲያደርጉ እና እንዲፈጽሟቸው ኢየሱስ ለሕዝቡ ተናገረ። [23:2]
|
|
|
|
# ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ላይ ስለተቀመጡ፣ በአስተምህሯቸው ምን እንዲያደርጉ ኢየሱስ ለሕዝቡ ነገራቸው?
|
|
|
|
ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን ከሙሴ ወንበር ሆነው የሚያስተምሯቸውን ነገሮች እንዲያደርጉ እና እንዲፈጽሟቸው ኢየሱስ ለሕዝቡ ተናገረ።። [23:3]
|
|
|
|
# ሕዝቡ ከጸሐፍት እና ፈሪሳውያን ተግባር መስለው መገኘት እንደሌለባቸው ኢየሱስ የተናገረው ለምንድነው?
|
|
|
|
ነገሮችን ስለሚሉ፣ ነገር ግን ስለማያደርጓቸው የእነርሱን ተግባራት መምሰል እንደሌለባቸው ኢየሱስ ተናገረ። [23:3]
|