# ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ላይ ስለተቀመጡ፣ በአስተምህሯቸው ምን እንዲያደርጉ ኢየሱስ ለሕዝቡ ነገራቸው? ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን ከሙሴ ወንበር ሆነው የሚያስተምሯቸውን ነገሮች እንዲያደርጉ እና እንዲፈጽሟቸው ኢየሱስ ለሕዝቡ ተናገረ። [23:2] # ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ላይ ስለተቀመጡ፣ በአስተምህሯቸው ምን እንዲያደርጉ ኢየሱስ ለሕዝቡ ነገራቸው? ጸሐፍት እና ፈሪሳውያን ከሙሴ ወንበር ሆነው የሚያስተምሯቸውን ነገሮች እንዲያደርጉ እና እንዲፈጽሟቸው ኢየሱስ ለሕዝቡ ተናገረ።። [23:3] # ሕዝቡ ከጸሐፍት እና ፈሪሳውያን ተግባር መስለው መገኘት እንደሌለባቸው ኢየሱስ የተናገረው ለምንድነው? ነገሮችን ስለሚሉ፣ ነገር ግን ስለማያደርጓቸው የእነርሱን ተግባራት መምሰል እንደሌለባቸው ኢየሱስ ተናገረ። [23:3]