am_tq/2sa/24/08.md

514 B

ኢዮአብ በምድሪቱ ሁሉ ለመሄድና ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ ምን ያህል ጊዜ ፈጀበት?

ኢዮአብ በምድሪቱ ሁሉ ለመሄድና ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ ዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን ፈጀበት፡፡ (24፡8)

ኢዮአብ ምን ያህል ተዋጊዎችን ቆጠረ?

ኢዮአብ በእስራኤል ስምነት መቶ ሺህ ጽኑዓን፣ በይሁዳ አምስት መቶ ሺህ እንደሚገኙ ቆጠረ፡፡ (24፡9)