ኢዮአብ በምድሪቱ ሁሉ ለመሄድና ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ ዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን ፈጀበት፡፡ (24፡8)
ኢዮአብ በእስራኤል ስምነት መቶ ሺህ ጽኑዓን፣ በይሁዳ አምስት መቶ ሺህ እንደሚገኙ ቆጠረ፡፡ (24፡9)