am_tq/1ki/22/05.md

4 lines
329 B
Markdown

# የእስራኤል ንጉሥ በዚህ ጉዳይ ላይ የእግዚአብሔር አምላክን ፈቃድ ለመፈለግ በአንድ ላይ የጠራቸው እነማንን ነበር?
የእስራኤል ንጉሥ 400 ነቢያትን ሰበሰባቸውና በአራም ላይ ጦርነት ስለ ማካሄድ ጠየቃቸው