am_tq/1ki/22/05.md

329 B

የእስራኤል ንጉሥ በዚህ ጉዳይ ላይ የእግዚአብሔር አምላክን ፈቃድ ለመፈለግ በአንድ ላይ የጠራቸው እነማንን ነበር?

የእስራኤል ንጉሥ 400 ነቢያትን ሰበሰባቸውና በአራም ላይ ጦርነት ስለ ማካሄድ ጠየቃቸው