am_tn/phm/01/14.md

2.2 KiB

ፊልሞን 1፡ 14-16

ይሁን እንጂ እናንተን ሳላማክር አንዳች ነገር ማድረግ አልፈልግም "ይሁን እንጂ እናንተ ሳትፈቅዱ እዚህ ላስቀረው አልፈለኩም" ወይም "ይሁን እንጂ እናንተ ከፈቀዳቹልኝ ብቻ በእኔ ዘንድ እንዲቆይ አደርገዋለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) የአንተ . . . አንተ በዚህ ሥፍራ ላይ የተጠቀሱት ተውላጠ ስሞች በነጠላ ቁጥር ሲሆን የሚመለክቱት ፊልሞንን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ስለዚህ የሚታደርገውን መልካም ነገር ሁሉ የሚታደርገው እኔ ስላሰገደድኩህ መሆን የለበትም አማራጭ ትርጉም: "ትክክለኛ የሆነውን ነገር አድርግ፣ እኔ ስላስገደድኩህ ኤደለም፡፡" ነገር ግን አንተ ስለፈለከው እንጂ "ትክክለኛውን ነገር ለማድረግ አንተ ራሰህ ስለመረጥክ እንጂ" ምናልባት ከአንተ የተለየበት ምክንያት “እግዚአብሔር ኦናሲሞስ ከአንተ እንዲለይ ያደረገበት ምክንያት፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ምናልባት "ምንአልባት" ለተወሰነ ጊዜ "በእነዚህ ጊዜያት" ከባሪያ የተሻለ "ከባሪያ የተሻለ ጠቃሚ እንዲሆን" ተወዳጅ ወንድም "ውድ ወንድም" ወይም "በክርስቶስ ውድ የሆነ ወንድም" ለአንተ ድግሞ ከዚህ እንዴት አይበልጥ "ለአንተ ከዚህም በላይ ነው" በሰው እይታ ይህ በሰዎች መካከል የሚደረግ ግንኙነት በግልጽ ይቀመጣል፡ “እርሱ የአንተ ባርያ በመሆኑ ምክያት፡፡" አማራጭ ትርጉም: "እንደ ሰው" ወይም "በሰውና ግንኙነትህ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) እንዲሁም በጌታ አማራጭ ትርጉም፡ "በጌታ ወንድምህ እንደመሆኑ መጠን" ወይም "የጌታ በመሆኑ ምክንያት፡፡"