44 lines
1.7 KiB
Markdown
44 lines
1.7 KiB
Markdown
# ንጉሡ ተናገረ
|
|
|
|
ይሄ የሚያመለክተው ናቡከደነፆርን ነው፡፡
|
|
|
|
# አስፋኔዝ
|
|
|
|
ይሄ ዋናው አለቃ ነው፡፡
|
|
|
|
# አለቃ
|
|
|
|
የሕብረተሰቡ ከፍተኛው መደብ
|
|
|
|
# ነውር የሌለባቸው
|
|
|
|
እነዚህ ሁለት አሉታዊ የሆኑ ቃላት በጋራ የሚገልፁት አዎንታዊ ሃሣብን ነው፡፡“ፍፁም በሆነ አቀራረብ”
|
|
|
|
# በዕውቀትና በማስተዋል መሞላት
|
|
|
|
ይሄ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ይሄ የሚያሣየው ስለ ብዙ ነገር የሚያውቁ መሆኑንና መረጃውን የማደራጀትና የመጠቀም ችሎታ ያላቸው መሆኑን ነው፡፡
|
|
|
|
# የንጉሥ ቤተ መንግሥት
|
|
|
|
ይሄ ታላቅ ቤት የሆነና ንጉሥ ለመኖሪያነት የሚጠቀምበት ሥፍራ ነው፡፡
|
|
|
|
# ሊያስተምራቸው ተዘጋጅቶ ነበር
|
|
|
|
“አስፋኔዝ ሊያስተምራቸው ተዘጋጅቶ ነበር፡፡”
|
|
|
|
# ንጉሡ ኃላፊነቱን በእነርሱ ላይ ጣለ
|
|
|
|
የንጉሡ ባለሥልጣናት ይሄንን ተግባር አከናወኑለት፡፡“የንጉሡ ባለሥልጣናት ኃላፊነቱን ወደ እነርሱ አስተላለፉት”
|
|
|
|
# የቅንጦት ነገሮቹ
|
|
|
|
ንጉሡ ይመገባቸው የነበሩ ልዩ የሆኑ፤እምብዛም የማይገኙና መልካም የሆኑ ምግቦች፡፡
|
|
|
|
# እነዚህ ወጣት ልጆች ሥልጠና መውሰድ ይጠበቅባቸዋል
|
|
|
|
ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ እነዚህን ወጣት ልጆች የማሠልጠን ኃላፊነት ለአስፋኔዝ ተሰጥቶት ነበር፡፡”
|
|
|
|
# ሥልጠና ወሰዱ
|
|
|
|
“ጥበብን ተማሩ”
|