1.7 KiB
1.7 KiB
ንጉሡ ተናገረ
ይሄ የሚያመለክተው ናቡከደነፆርን ነው፡፡
አስፋኔዝ
ይሄ ዋናው አለቃ ነው፡፡
አለቃ
የሕብረተሰቡ ከፍተኛው መደብ
ነውር የሌለባቸው
እነዚህ ሁለት አሉታዊ የሆኑ ቃላት በጋራ የሚገልፁት አዎንታዊ ሃሣብን ነው፡፡“ፍፁም በሆነ አቀራረብ”
በዕውቀትና በማስተዋል መሞላት
ይሄ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ይሄ የሚያሣየው ስለ ብዙ ነገር የሚያውቁ መሆኑንና መረጃውን የማደራጀትና የመጠቀም ችሎታ ያላቸው መሆኑን ነው፡፡
የንጉሥ ቤተ መንግሥት
ይሄ ታላቅ ቤት የሆነና ንጉሥ ለመኖሪያነት የሚጠቀምበት ሥፍራ ነው፡፡
ሊያስተምራቸው ተዘጋጅቶ ነበር
“አስፋኔዝ ሊያስተምራቸው ተዘጋጅቶ ነበር፡፡”
ንጉሡ ኃላፊነቱን በእነርሱ ላይ ጣለ
የንጉሡ ባለሥልጣናት ይሄንን ተግባር አከናወኑለት፡፡“የንጉሡ ባለሥልጣናት ኃላፊነቱን ወደ እነርሱ አስተላለፉት”
የቅንጦት ነገሮቹ
ንጉሡ ይመገባቸው የነበሩ ልዩ የሆኑ፤እምብዛም የማይገኙና መልካም የሆኑ ምግቦች፡፡
እነዚህ ወጣት ልጆች ሥልጠና መውሰድ ይጠበቅባቸዋል
ይሄ በገቢር መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ እነዚህን ወጣት ልጆች የማሠልጠን ኃላፊነት ለአስፋኔዝ ተሰጥቶት ነበር፡፡”
ሥልጠና ወሰዱ
“ጥበብን ተማሩ”