am_tn/1ki/20/39.md

1.3 KiB

አገልጋይህ ወጥቶ ይሄዳል

ነቢዩ ራሱን በሶስተኛ መደብ መግለጹ ለንጉሡ ላለው ክብር ምልክት ነው፡፡

ወደ ጦርነቱ ግለት

እዚህ ስፍራ "የጦርነቱ ግለት" እጅግ ከባድ እና ከባድ የሆነውን ውጊያ የሚገልጽ ፈሊጥ ነው፡፡ "ጦርነቱ በጣም በበረታበት ስፍራ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የአንተ ህይወት በእርሱ ህይወት ምትክ ይሰጣል

"አንተ በእረሱ ስፍራ ትሞታለህ"

አንድ ታላንት/መክሊት ብር

ታላንት/መክሊት ወደ 33 ኪሎግራም የሚጠጋ የክብደት መለኪያ ነው፡፡ "33 ኪሎግራም ብር" (መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ወቅት የክብደት መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)

እዚህና እዚያ ማለት

በጣም መሯሯጥን እና በስራ መያዝን የሚወክል ፈሊጥ ነው፡፡ "ሌሎች ነገሮችን ማድረግ" ወይም "ይህንን እና ያንን ማድረግ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)