am_tn/1ki/20/39.md

20 lines
1.3 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አገልጋይህ ወጥቶ ይሄዳል
ነቢዩ ራሱን በሶስተኛ መደብ መግለጹ ለንጉሡ ላለው ክብር ምልክት ነው፡፡
# ወደ ጦርነቱ ግለት
እዚህ ስፍራ "የጦርነቱ ግለት" እጅግ ከባድ እና ከባድ የሆነውን ውጊያ የሚገልጽ ፈሊጥ ነው፡፡ "ጦርነቱ በጣም በበረታበት ስፍራ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# የአንተ ህይወት በእርሱ ህይወት ምትክ ይሰጣል
"አንተ በእረሱ ስፍራ ትሞታለህ"
# አንድ ታላንት/መክሊት ብር
ታላንት/መክሊት ወደ 33 ኪሎግራም የሚጠጋ የክብደት መለኪያ ነው፡፡ "33 ኪሎግራም ብር" (መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ወቅት የክብደት መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)
# እዚህና እዚያ ማለት
በጣም መሯሯጥን እና በስራ መያዝን የሚወክል ፈሊጥ ነው፡፡ "ሌሎች ነገሮችን ማድረግ" ወይም "ይህንን እና ያንን ማድረግ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)