am_tn/1ki/01/52.md

13 lines
762 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ሰለሞን የአዶንያስን ነፍስ አዳነ
# ከእርሱ አንዲት ጠጉር እንኳ በምድር ላይ አትወድቅም
ይህ ሰለሞን አዶንያስን እንደሚያድነው የግነት ንግግር ነው፡፡
ተርጓሚ “በራሱ ጠጉር አንዳችም አትወድቅም ” ወይም “እኔ አድነዋለው”
# እርሱ--- ክፋት የተገኘበት
“ክፋት” የሚለው ስውር ስም እንደ ግስ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል፡፡ በማስቀመጫ ውስጥ እንደተቀመጠ ዕቃ ሆኖ ተመስሎአል፡፡ ይህ በገቢር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ክፉ የሆነ ነገርን አደረገ”