am_tn/1ki/01/52.md

762 B

አጠቃላይ መረጃ

ሰለሞን የአዶንያስን ነፍስ አዳነ

ከእርሱ አንዲት ጠጉር እንኳ በምድር ላይ አትወድቅም

ይህ ሰለሞን አዶንያስን እንደሚያድነው የግነት ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “በራሱ ጠጉር አንዳችም አትወድቅም ” ወይም “እኔ አድነዋለው”

እርሱ--- ክፋት የተገኘበት

“ክፋት” የሚለው ስውር ስም እንደ ግስ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል፡፡ በማስቀመጫ ውስጥ እንደተቀመጠ ዕቃ ሆኖ ተመስሎአል፡፡ ይህ በገቢር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ክፉ የሆነ ነገርን አደረገ”