Thu Oct 12 2017 15:54:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:54:13 +03:00
parent 45c6db474b
commit 0320615c3e
5 changed files with 8 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 42 ኢየሱስ እነርሱን፣
“ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤
\v 42 ኢየሱስ እነርሱን፣
'ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤
ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው ተብሎ የተጻፈውን ፈጽሞ አላነበባችሁም?

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰድና ፍሬዋን ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። \v 44 በዚህ ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ሁሉ ይሰባበራል። ድንጋ የሚወድቅበትን ሁሉ ግን ይፈጨዋል።”
\v 43 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰድና ፍሬዋን ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። \v 44 በዚህ ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ሁሉ ይሰባበራል። ድንጋ የሚወድቅበትን ሁሉ ግን ይፈጨዋል።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ምሳሌዎቹን በሰሙ ጊዜ፣ የተናገረው ስለ እነርሱ እንደሆነ ተረዱ። \v 46 ነገር ግን ሊይዙት በፈለጉ ጊዜ ሁሉ፣ ሰዎቹ እንደ ነቢይ ይጥሩት ስለ ነበር ሕዝቡን ፈሩ።
\v 45 የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ምሳሌዎቹን በሰሙ ጊዜ፣ የተናገረው ስለ እነርሱ እንደ ሆነ ተረዱ። \v 46 ነገር ግን ሊይዙት በፈለጉ ጊዜ ሁሉ፣ ሰዎቹ እንደ ነቢይ ይጥሩት ስለ ነበር ሕዝቡን ፈሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 22 \v 1 ኢየሱስም እንዲህ በማለት በምሳሌ መለሰላቸው፣ \v 2 መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ የደገሰ አንድ ንጉሥ ትመስላለች፡፡ \v 3 ወደ ሰርጉ እንዲመጡ ወደ ጋበዛቸው ሰዎች አገልጋዮቹን ላከ፤ እነርሱ ግን መምጣት አልፈለጉም፡፡
\c 22 \v 1 ኢየሱስም ደግሞ እንዲህ በማለት በምሳሌ መለሰላቸው፤ \v 2 "መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ የደገሰ አንድ ንጉሥ ትመስላለች፡፡ \v 3 ወደ ሰርጉ እንዲመጡ ወደ ጋበዛቸው ሰዎች አገልጋዮቹን ላከ፤ እነርሱ ግን መምጣት አልፈለጉም፡፡

View File

@ -334,6 +334,9 @@
"21-35",
"21-38",
"21-40",
"21-42",
"21-43",
"21-45",
"23-01",
"23-04",
"23-06",