Thu Oct 12 2017 15:52:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:52:13 +03:00
parent c9c5c7fc44
commit 45c6db474b
3 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 እንግዲህ የወይኑ አትክልት ባለቤት በሚመጣበት እነዚያን የወይን ገበሬዎች ምን ያደርጋቸዋል?” \v 41 ሕዝቡ እንዲህ አሉት “እነዚያን ክፉ ሰዎች እጅግ በጣም አሰቃቂ በሆነ መንገድ ያጠፋቸዋል፤ ከዚያም የወይኑን አትክልት ስፍራ ወይኑ በሚያፈራበት ጊዜ ገንዘቡን ለሚከፍሉ ለሌሎች የወይን ገበሬዎች ያከራየዋል።”
\v 40 እንግዲህ የወይኑ አትክልት ባለቤት በሚመጣበት ጊዜ እነዚያን የወይን ገበሬዎች ምን ያደርጋቸዋል?” \v 41 ሕዝቡ እንዲህ አሉት “እነዚያን ክፉ ሰዎች እጅግ በጣም አሰቃቂ በሆነ መንገድ ያጠፋቸዋል፤ ከዚያም የወይኑን አትክልት ስፍራ ወይኑ በሚያፈራበት ጊዜ ገንዘቡን ለሚከፍሉ ለሌሎች የወይን ገበሬዎች ያከራየዋል።”

View File

@ -1 +1,3 @@
\v 42 ኢየሱስ እነርሱን፣ “ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው ተብሎ የተጻፈውን ፈጽሞ አላነበባችሁም?
\v 42 ኢየሱስ እነርሱን፣
“ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤
ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው ተብሎ የተጻፈውን ፈጽሞ አላነበባችሁም?

View File

@ -332,6 +332,8 @@
"21-31",
"21-33",
"21-35",
"21-38",
"21-40",
"23-01",
"23-04",
"23-06",