Tue Dec 05 2017 09:39:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-05 09:39:30 +03:00
parent 70d9937d26
commit ee2b6212f5
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ጴጥሮስ፣ "ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርኸው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው?" አለ። \v 42 ጌታም እንዲህ አለ፣ "ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 በሚመጣበት ጊዜ ይህን ሲያደርግ ጌታው የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው፡፡ \v 44 በእርግጥ እነግራችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ይሾመዋል፡፡
\v 41 ጴጥሮስ፣ "ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርኸው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው?" አለ። \v 42 ጌታም እንዲህ አለ፣ "ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 ጌታው በሚመጣበት ጊዜ ይህን ሲያደርግ የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው" \v 44 እውነት እላችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ይሾመዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፡- የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል› ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋዩ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ከፍ ያለ ቅጣትም ይቀጣዋል፣ ታማኝ ካልሆኑት ጋር እንዲደባለቅም ያደርገዋል፡፡
\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፣ 'የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል› ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋዩ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ከፍ ያለ ቅጣትም ይቀጣዋል፣ ታማኝ ካልሆኑት ጋር እንዲደባለቅም ያደርገዋል፡፡

View File

@ -166,6 +166,7 @@
"12-35",
"12-37",
"12-39",
"12-41",
"13-01",
"13-04",
"13-06",