Tue Dec 05 2017 09:37:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-05 09:37:30 +03:00
parent 870d930cef
commit 70d9937d26
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 በተጨማሪ ይህን እወቁ፤ የአንድ ቤት ጌታ ሌባ የሚመጣበትን ሰዓት የሚያውቅ ቢሆን ኖሮ የቤቱ በር እንዲሰበር ባልፈቀደም ነበር፡፡ \v 40 እናንተም እንደዚሁ ዝግጁ ሁኑ፣ ምክንያቱም የሰው ልጅ የሚመጣበትን ሰዓት አታቁም።"
\v 39 በተጨማሪ ይህን እወቁ፤ የአንድ ቤት ጌታ ሌባ የሚመጣበትን ሰዓት የሚያውቅ ቢሆን ኖሮ የቤቱ በር እንዲሰበር ባልፈቀደም ነበር፡፡ \v 40 እናንተም እንደዚሁ ዝግጁ ሁኑ፣ ምክንያቱም የሰው ልጅ የሚመጣበትን ሰዓት አታቁም።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ጴጥሮስም እንደዚህ አለ፡- ‹‹ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርከው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው? \v 42 ጌታም እንደዚህ አለ፡- ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 በሚመጣበት ጊዜ ይህንን ሲያደርግ ጌታው የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው፡፡ \v 44 በእርግጥ እነግራችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ይሾመዋል፡፡
\v 41 ጴጥሮስ፣ "ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርኸው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው?" አለ። \v 42 ጌታም እንዲህ አለ፣ "ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 በሚመጣበት ጊዜ ይህንን ሲያደርግ ጌታው የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው፡፡ \v 44 በእርግጥ እነግራችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ይሾመዋል፡፡

View File

@ -165,6 +165,7 @@
"12-33",
"12-35",
"12-37",
"12-39",
"13-01",
"13-04",
"13-06",