From ee2b6212f5bea3ba91cd3cfc72c243a1647003b7 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Tue, 5 Dec 2017 09:39:30 +0300 Subject: [PATCH] Tue Dec 05 2017 09:39:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 12/41.txt | 2 +- 12/45.txt | 2 +- manifest.json | 1 + 3 files changed, 3 insertions(+), 2 deletions(-) diff --git a/12/41.txt b/12/41.txt index 20e935a..f3c11e5 100644 --- a/12/41.txt +++ b/12/41.txt @@ -1 +1 @@ -\v 41 ጴጥሮስ፣ "ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርኸው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው?" አለ። \v 42 ጌታም እንዲህ አለ፣ "ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 በሚመጣበት ጊዜ ይህንን ሲያደርግ ጌታው የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው፡፡ \v 44 በእርግጥ እነግራችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ይሾመዋል፡፡ \ No newline at end of file +\v 41 ጴጥሮስ፣ "ጌታ ሆይ፣ ይህንን ምሳሌ የተናገርኸው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም ሰዎች ሁሉ ነው?" አለ። \v 42 ጌታም እንዲህ አለ፣ "ታዲያ ለሌሎቹ አገልጋዮቹ የተመደበላቸውን ምግብ በትክክለኛው ጊዜ ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው የሾመው ታማኝና ብልህ አስተዳዳሪ ማን ነው? \v 43 ጌታው በሚመጣበት ጊዜ ይህን ሲያደርግ የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተመሰገነ ነው" \v 44 እውነት እላችኋለሁ፣ ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ይሾመዋል። \ No newline at end of file diff --git a/12/45.txt b/12/45.txt index ad2441f..bbe4483 100644 --- a/12/45.txt +++ b/12/45.txt @@ -1 +1 @@ -\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፡- ‹የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል› ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋዩ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ከፍ ያለ ቅጣትም ይቀጣዋል፣ ታማኝ ካልሆኑት ጋር እንዲደባለቅም ያደርገዋል፡፡ \ No newline at end of file +\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፣ 'የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል› ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋዩ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ከፍ ያለ ቅጣትም ይቀጣዋል፣ ታማኝ ካልሆኑት ጋር እንዲደባለቅም ያደርገዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d2fb7f9..29370db 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -166,6 +166,7 @@ "12-35", "12-37", "12-39", + "12-41", "13-01", "13-04", "13-06",