Tue Oct 24 2017 12:29:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 12:29:43 +03:00
parent 569bc1236a
commit c6eee5b90a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 ከአለቆች አንዱ ኢየሱስን፣ "ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይገባኛል?" ብሎ ጠየቀው። \v 19 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ለምን ደግ ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ደግ የለም። \v 20 ትእዛዛትን ሁሉ ታውቃቸዋለህ፤ እነርሱም፤'አትግደል፤ አታመንዝር፤አትስረቅ፤ በሐሰት አትመስክር፤ እናትህንና አባትህን አክብር'" የሚሉ ናቸው። \v 21 የአይሁድ አለቃም አለ፡"እነዚህንማ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ጠብቄአቸዋለሁ።"
\v 18 ከአለቆች አንዱ ኢየሱስን፣ "ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይገባኛል?" ብሎ ጠየቀው። \v 19 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ "ለምን ቸር ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስቀር ቸር የለም። \v 20 ትእዛዛትን ሁሉ ታውቃቸዋለህ፤ እነርሱም፣ 'አትግደል፣ አታመንዝር፣ አትስረቅ፣ በሐሰት አትመስክር፣ እናትህንና አባትህን አክብር' የሚሉ ናቸው። \v 21 የአይሁድ አለቃም አለ፡"እነዚህንማ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ጠብቄአቸዋለሁ።"