From c6eee5b90a1aae1a69b6a07aca3a26e336fcde96 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Tue, 24 Oct 2017 12:29:43 +0300 Subject: [PATCH] Tue Oct 24 2017 12:29:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 18/18.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/18/18.txt b/18/18.txt index 229b660..b151822 100644 --- a/18/18.txt +++ b/18/18.txt @@ -1 +1 @@ -\v 18 ከአለቆች አንዱ ኢየሱስን፣ "ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይገባኛል?" ብሎ ጠየቀው። \v 19 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ለምን ደግ ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ደግ የለም። \v 20 ትእዛዛትን ሁሉ ታውቃቸዋለህ፤ እነርሱም፤'አትግደል፤ አታመንዝር፤አትስረቅ፤ በሐሰት አትመስክር፤ እናትህንና አባትህን አክብር'" የሚሉ ናቸው። \v 21 የአይሁድ አለቃም አለ፡"እነዚህንማ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ጠብቄአቸዋለሁ።" \ No newline at end of file +\v 18 ከአለቆች አንዱ ኢየሱስን፣ "ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይገባኛል?" ብሎ ጠየቀው። \v 19 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ "ለምን ቸር ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስቀር ቸር የለም። \v 20 ትእዛዛትን ሁሉ ታውቃቸዋለህ፤ እነርሱም፣ 'አትግደል፣ አታመንዝር፣ አትስረቅ፣ በሐሰት አትመስክር፣ እናትህንና አባትህን አክብር' የሚሉ ናቸው። \v 21 የአይሁድ አለቃም አለ፡"እነዚህንማ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ጠብቄአቸዋለሁ።" \ No newline at end of file